image
tmceth በጋሞና አካባቢው ዞኖች ሀገረ ሰብከት 55 አዳዲስ አማንያን ተጠመቁ !

በጋሞና አካባቢው ዞኖች ሀገረ ሰብከት 55 አዳዲስ አማንያን ተጠመቁ !

ሐምሌ 1 ቀን 2017 ዓ.ም [ተ.ሚ.ማ/ አዲስ አበባ]

በጋሞና አካባቢው ዞኖች ሀገረ ሰብከት በኧሌ  ዞን ወረዳ ቤተ ክህነት ስር በሚገኘው የጉማ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን መምህራን ባደረጉት የተቀናጀ ጥረት ፤ በቃርቃርቴ ስብከተ ኬላ 55 ሰዎች ከሌላ እምነት አምነውና ተጠምቀው በትናንትናው ዕለት የሥላሴን ልጅነት ተቀብለዋል ።

ይህን መንፈሳዊ ተግባር ለማገዝ በወረዳው ማዕከል የሚገኘው ማኅበረ ቅዱሳን የበኩሉን አስተዋጽኦ ማድረጉን ጨምሮ የሀገረ ስብከቱ ሚዲያ ዘግቧል።

Image
Image
Image