ጋዜጣዊ መግለጫ
ከተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል የተሰጠ አጭር መግለጫ !!!
የካቲት 12 ቀን 2014 ዓ.ም (ተሚማ/አዲስ አበባ)
++++++++++++++++++++++++++++++++++++++
በዛሬው ዕለት የተከናወነውን ኦርቶዶክሳዊ የምክክር ጉባኤና የጥናታዊ ጽሑፍ መድረክ አስመልክቶ ከተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል አጭር መግለጫ ተሰጥቷል።
የመግለጫውን ሙሉ ይዘት ከዚህ ጋር አያይዘን አቅርበነዋል። `
